Google መልዕክቶች

4.2
14.1 ሚ ግምገማዎች
5 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይ��� ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Google መልዕክቶች የበለጸጉ የተግባቦት አገልግሎቶች (አርሲኤስ) ላይ ወደ ኤስኤምኤስ/ኤምኤምኤስ ተመልሶ ወዳቂ ያለው መልዕክት ለመላላክ የሚሆን ይፋዊ የGoogle መተግበሪያ ነው። የጽሁፍ መልዕክትን አስተማማኝነት እና የውይይትን ብልጽግና በማጣመር ለማንኛውም ሰው ከሞባይል ወይም ከዴስክቶፕ ላይ ሆነው መልዕክት ይላኩ። ከጓደኞች እና ቤተሰብ ጋር እንደተገናኙ ይቆዩ፣ የቡድን ጽሁፎችን ይላኩ፣ እንዲሁም ተወዳጅ ፎቶዎችዎን፣ ጂአይኤፎችን፣ ስሜት ገላጭ ምስሎችን፣ ተለጣፊዎችን፣ ቪዲዮዎችዎን እና የኦዲዮ መልዕክቶችዎን ይላኩ።

ንጹህ፣ በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት እና ምቹ ንድፍ
ፈጣን ማሳወቂያዎች፣ ብልህ ምላሾች እና ትኩስ አዲስ ንድፍ ግንኙነትን ፈጣን እና የበለጠ አስደሳች ያደርጋል። በጨለማ ሁነታ፣ መልዕክቶችን ዝቅተኛ ብርሃን ባለባቸው ሁኔታዎች ውስጥ በምቾት መጠቀም ይችላሉ።

በቀላሉ ማጋራት
ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን ይምረጡ ወይም በቀጥታ ከመተግበሪያው ላይ ሆነው ���ንሱ ከዚያም በቀላሉ ያጋሩ። የኦዲዮ መልዕክቶችን ለእውቂያዎችዎ መላክም ጭምር ይችላሉ።

የበለጠ የበለጸጉ ውይይቶች
የኦዲዮ መልእክቶችን፣ ስሜት ገላጭ ምስሎችን፣ ተለጣፊዎችን፣ ወይም አካባቢዎን ይላኩ። እንዲሁም በGoogle Pay አማካኝነት ክፍያዎችን መላክ እና መቀበልም ይችላሉ።

ጠንካራ ፍለጋ
አሁን በውይይትዎ ውስጥ የተጋሩትን ይዘቶች የበለጠ ፈልገው ማግነት ይችላሉ፦ በፍለጋ አዶው ላይ መታ ያድርጉ፣ ከዚያም ከእርሳቸው ጋር ያለዎትም የመልዕክት ታሪክ እንዲሁም አንዳችሁ ለሌላችሁ ያጋራችኋቸውም ፎቶዎች፣ አድራሻዎች ወይም አገናኞች ለመመልከት አንድን እውቂያ ይምረጡ።

የውይይት ባህሪዎች(RCS)
በሚደገፉ አገልግሎት አቅራቢዎች ላይ መልዕክቶችን በWi-Fi ወይም በውሂብ አውታረመረብዎ መላክ እና መቀበል፣ ጓደኞች በሚተይቡ ወይም መልዕክቶችዎን በሚያነብቡ ጊዜ ማየት፣ እና ሌሎችንም ማድረግ ይችላሉ።

መልዕክቶች Android™ 5.0 Lollipop እና ከዚያ በላይ የሚያሄዱ መሳሪያዎች ላይ ይደገፋል። መተግበሪያ የWear OS መሣሪያዎች ላይ ይገኛል
የተዘመነው በ
17 ሴፕቴ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የግል መረጃ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 8 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.2
13.9 ሚ ግምገማዎች
Mohammed Adem
25 ኦገስት 2024
5Ok
2 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Ebrahim Bilatu Argaw
20 ኦገስት 2024
ሥልክ ላይ እረዥም ግዜ ነው የማሳልፈው
4 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
liulseged Amare Abate
14 ኦገስት 2024
Good(**)
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?